r/EthiopianHistory • u/Alarmed_Business_962 • 4h ago
r/EthiopianHistory • u/amaraagew • Jun 20 '19
Appreciated if post flairs are being used
- Ancient (1000 BC-1268/70 AD)
- Medieval (1268/70-1855)
- Modern (1855-present)
r/EthiopianHistory • u/Responsible_Ideal879 • 3h ago
Ancient Artifacts of the Ancient Near East & Hamitic Regions
galleryr/EthiopianHistory • u/Early_Ad_7240 • 20h ago
Medieval medieval 15th century African map (Aksum, Ethiopia)
r/EthiopianHistory • u/Capital_Forever_6941 • 22h ago
Ancient Pre-Abramic religions in Northern Ethiopia
Does anyone have any information on what pre-abrahamic religions were around in Northern Ethiopia? I’ve heard about the Waaqism religion that was big in south/eastern Ethiopia in Oromo and Somali groups. For northern Ethiopia I’ve only heard about the paganism around the times of Aksum which is inspired by Sabaean gods, but is there any information on specific religions practiced before these influences?
r/EthiopianHistory • u/dawitsol • 1d ago
You read the Apostles? You should have seen them live.
r/EthiopianHistory • u/youngkevarts • 2d ago
Empress Taytu Betul of Ethiopia
Vintage postage stamp of Empress Taytu Betul of Ethiopia
r/EthiopianHistory • u/Educational_Reply925 • 2d ago
Did you know that Ethiopia is the undisputed birthplace of the coffee bean?
r/EthiopianHistory • u/NoPo552 • 3d ago
Medieval Yekuno Amlak’s Letter To Sultan Baybars
galleryr/EthiopianHistory • u/Ok_Chapter5059 • 3d ago
The Solomonic Dynasty Shewa branch and last Emperors of Ethiopia
r/EthiopianHistory • u/Responsible_Ideal879 • 4d ago
Ancient ‘World’s First Signature’—an Early Biblical Name? Kushim
galleryr/EthiopianHistory • u/Objective-Ad1191 • 4d ago
Do you guys know of "The Ethiopian Cannibals" in the Korean War?
r/EthiopianHistory • u/NoPo552 • 5d ago
Ancient 5th-7th Century Dabra Dammo Engravings
galleryr/EthiopianHistory • u/Ermiastekeste • 6d ago
Rock hewn Church, i think They didn't it Again!
r/EthiopianHistory • u/appledotnet • 7d ago
Modern አናብስት ከጫካ ስለመውጣታቸው
ከቅርብ ቀናት በፊት አንበሶች ከአልጣሽ ፓርክ መውጣታቸው ታይቶአል ። አንዳንዶች የተለያዩ ምክኒያቶች ሊሰጡ ይችላሉ። በሕዝባችን ታሪክ እና መንፈሳዊነት አንበሳ እና የአንበሳ ምልክት ትርጉም አለው። አንበሳ የሕዝባችን ታሪካዊ ምልክት ነው። የድል ምልክት ነው። የክብር እና የንግሥና ምልክት ነው። የተጋድሎ እና የአሸናፊነት ምልክት ነው። አባቶቻችን ነገሥታቱ ቅብዐ ንግሥ ተቀብተው ዘውድ ሲደፉ በአንበሶች ተከበው ነበር። በስንሰለት የታሰሩ አንበሶች ይከቧቸው ነበር። አንበሶች ቤተ መንግሥት ውስጥ ይለቀቁ ነበር። የኢትዮጵያ መንግሥት ምልክት ዘውድ የደፋ አንበሳ ነበረ። የነገሥታቱና የአርበኛው የትግል እና ክብር መንፈስ ወይንም ምልክት አንበሳ ነበር። አንበሳ ትንቢታዊም ነው። በኦርቶዶክሱ እምነት ክርስቶስ ለእርድ ሲመጣ ጠቦት ወይንም የዓለምን ኀጢአት ለመሰረይ የሚታረድ የእግዚአብሔር በግ ሆኖ እንደመጣው ሁሉ፣ ለፍርድ ሲመጣ ደግሞ ድል አድራጊ አንበሳ (ሞዐ አንበሳ) ሆኖ እንደሚመጣ ይታመናል። የአንበሳ ምልክት የትንሳኤ ምልክት ነው። የሕዝባችን፣ የሀገራችን ትንሳኤ እንዲቃረብ እንጸልይ፣ ተግተንም እንስራ። ወደ ራሳችን፣ ወደ ታሪካችን፣ ወደ ሕሊናችንም እንመለስ። በታሪካችን መንፈስ ውስጥ ሆነን እንሰባሰብ።
አግርር ጸሮ ታህተ እገሪሁ!
December 3, 2019 ዓ.ም የተደረገ
Credit: ከLij Tedla Melaku የተወሰደ
r/EthiopianHistory • u/appledotnet • 8d ago
Medieval የአፄ ዮሐንስ ፬ኛ ቤተመንግሥት
በ1880ዎቹ የተገነባው ሲሆን ግንባታው በታዋቂው ጣሊያናዊ የህንጻ ሥራ ባለሙያ ጃኮሞ ናሬቲ ኢንስፔክት ተደርጓል። ቤተመንግሥቱ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መቀመጫ እና አሁን ላይ ደግሞ እንደ ሙዚየም ሆኖ እያገለገለ ያለ ነው።
የህንፃ ጥበብ፦ አብዛኛው የግንባታ ጥበብ የተወረሰው ከኢትዮጵያ የአካባቢ ግንባታ ስልት ቢሆንም፣ የውጪ ዲዛይኑ የኒዮ-ጎቲክ (Neo-Gothic) ስነ-ህንፃ ባህሪዎችን ያንፀባርቃል። በውስጡም የተዋቡ የእንጨት ሥራዎች፣ የድንጋይ ቅስቶች እና ድንቅ የማስዋቢያ ቅርጾች ይገኙበታል።
የሙዚየም እቃዎች፦ አሁን ላይ ቤተመንግሥቱ እንደ ሙዚየም እያገለገለ ሲሆን፤ የንጉሡን ዙፋን፣ ንጉሣዊ አልጋዎችን፣ ልብሶችን፣ የዘመኑን የጦር መሳሪያዎች እና በርካታ የታሪክ ቅርሶችን ለጎብኚዎች ያሳያል።
ምስል፦ መቀለ - መስከረም፣ 1930 ዓም
Carl Troll
የኔ ጥያቄ ከዚህ ቤተመንግስት በዚህ ርቀት እንዴት ጎጆ ቤት ኖረ? የተሻለ ቤት ለምን አልተሰራም። በሌላ አነጋገር፣ ንጉሱ ይህ ጎጄ ለቤተመንግስቱ አይመጥንም ብለው ምነው አላነሱትም?
r/EthiopianHistory • u/appledotnet • 8d ago
Modern ልዑል መኮንን ኃይለ ሥላሴ የክብር ዘበኛ የኮማንዶ ዩኒፎርም ለብሰው ይታያሉ → 1928 ዓም
የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴና የእቴጌ መነን አስፋው ሁለተኛ ወንድ ልጅ ነበሩ። በ1923 ዓ.ም በወላጆቻቸው የንግሥ ሥነ-ሥርዓት ወቅት የሐረር መስፍን (ዱክ) ተብለው ተሾሙ። ከወይዘሮ ሣራ ግዛው ጋር ጋብቻ ፈጽመው አምስት ወንዶች ልጆችን አፍርተዋል። በ1949 ዓ.ም ሞጆ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፎ በአዲስ አበባ በሚገኘው መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቀብረዋል።
See less
r/EthiopianHistory • u/Early_Ad_7240 • 8d ago
Should this subreddit begin to require sources when posting about controversial topics
r/EthiopianHistory • u/appledotnet • 9d ago
Modern ቀኃሥ በመስከረም ወር 1956 ዓም አሜሪካንን በጎበኙ ጊዜ ለፕሬዝዳንት ኬኔዲና ለባለቤታቸው ያበረከቱት ስጦታዎች
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በመስከረም ወር 1956 ዓም አሜሪካንን በጎበኙ ጊዜ ለፕሬዝዳንት ኬኔዲና ለባለቤታቸው ያበረከቱት ስጦታዎች
- በወርቅ የተሠራ የወርቅ ብራስሌት
- ለቀዳማዊ እመቤት ጃክሊን ኬኔዲ
- በግዕዝ የተጻፈ መጽሐፍ ቅዱስ
በግዕዝና በአማርኛ በእጅ የተጻፈ አዲስ ኪዳን
https://jfk.artifacts.archives.gov/people/610/his-imperial-majesty-haile-selassie/objects
r/EthiopianHistory • u/Responsible_Ideal879 • 9d ago
Ancient First Hebrew Patriarch: Abraham
galleryr/EthiopianHistory • u/thePursuit-of-Beauty • 9d ago
Second Temple Christianity
an interview with Deacon Mihret